“ውሻን በወቅቱ በማስከተብ ውሻን የሚያሳብድ በሽታን መከላከል ይገባል” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ራቢስ በተባለ ቫይረስ የሚመጣ ገዳይ በሽታ ነው። በሽታው የሚከሰተው በቫይረሱ በተጠቃ ውሻ ንክሻ እና ከውሾች አፍ በሚወጣ ምራቅ መሰል ፈሳሽ ንክኪ አማካኝነት ነው።
በአማራ ክልል ኅብረተሰብ...
በሰሀላ ሰየምት ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ከ46 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደረግ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰሀላ ሰየምት ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ከ46 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል።
የሰሀላ ሰየምት ወረዳ ጥቂት እውነታዎች፦
👉ሰሀላ ሰየምት ወረዳ 13 ቀበሌዎችን የያዘ...
በአማራ ክልል የሰሊጥ ሰብል እየተሰበሰበ ነው።
ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የደረሰ የሰሊጥ ሰብል የመሰብሰብ ሥራ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ እንደገለጹት፤ በክልሉ በ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር...
ተቋማቱ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አሥተዳደር፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የአማራ ክልል ከተማ ልማት ክላስተር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የሶስትዮሽ ስምምነት ፈጽመዋል።
ስምምነቱ የሥራ አመራርን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ቀልጣፋና ዘመናዊ አገልግሎትን መስጠት፣ የመሬት አሥተዳደርን...
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አዲስ የአመራር ምደባ ተደረገ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታን በጥልቀት በመገምገም ወቅቱን የሚመጥን ከክልል እስከታች ሪፎርም እና ስምሪት እየተሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል።
በዚህም መሰረት፦
1)አቶ አብደላ አህመድ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት...








