“በዓመቱ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወደ 62 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የአማራ ክልል ኮምዩንኬሽን ቢሮ...

በክረምት የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ ከ7 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች መሳተፋቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

ሁመራ: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የክረምት ወቅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት መከናወናቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል። በክረምቱ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ ከ7 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞች ተሳትፈዋል...

“ከተሞችን፣ ኢንዱስትሪዎችን እና አጠቃላይ የልማት ማዕከላትን ኅበረተሰቡን ተሳታፊ በማድረግ የማስተሳሰር ሥራ እንተገብራለን” አሕመዲን ሙሐመድ...

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችን ተመልክተዋል፡፡ የኢንዱስትሪና እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊው...

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄዎች ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የክልሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከአሚኮ ጋር ቆይታ የነበራቸው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ሕዝብ የቆዩ እና ተለይተው ያደሩ ግልጽ ጥያቄዎች አሉት ብለዋል። "የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የኢትዮጵያ...

ቀጣዩ ትውልድ ሀገርን ከነክብሯ እንዲጠብቅ የበኩላችንን ኀላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የሁመራ ከተማ አረጋውያን ተናገሩ።

ሁመራ፡ መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ33ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረው የአረጋውያን ቀን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለ2ኛ ጊዜ በሁመራ ከተማ ተከብሯል። "የአረጋዊያን መብት ማክበር ትውልድን ለማሻገር " በሚል መሪ ቃል በተካሄደው...