በአዲስ የተሻሻለ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ የሕግ መድብል ጸደቀ!

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ60 ዓመታት በላይ ያገለገለውን የወንጀል ሥነ ሥርዓት ሕግ የሚተካ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 ኾኖ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል። ባለፉት...

የነዳጅ ዋጋ ማስተካከያ ተደረገ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ የዋጋ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ወቅታዊ ሁኔታዎች ምክንያት የተከሰተው የነዳጅ አቅርቦትና የዋጋ...

“ዜግነት ሊቀየር ይችላል፤ እናት ግን አትቀየርም” ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ለውጡን 8ኛ ዓመት በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊው ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ጥቅሞች፣ ዲፕሎማሲ እና በሌሎችንም ጉዳዮች...

የተፈጥሮ ጸጋዎችን ለቱሪዝም እድገት መጠቀም ይገባል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ከአጋር አካላት ጋር በመኾን የዘርፉን ባለሙያዎች ለማብቃት የሚያስችል ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየሰጠ ነው። ከቢሮው ጋር በጋራ የሚሠሩት የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎችም...

“መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረችበት ዕለት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሀገራዊ ለውጡን ጅማሮ የኾነውን መጋቢት 24 አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የመላ ኢትዮጵያውያን ለውጥ የመሻት ፍላጎት ምላሽ ያገኘበት ዕለት ነው ብለዋል። የሁሉም ዜጋ...