“የትምህርት ቁሳቁስ ዋጋ ከአምናው ቅናሽ አሳይቷል” የተማሪ ወላጆች

ባሕርዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤቱን በር ተሰናብተው ሲወጡ ኹሉም እየዞሩ ያዩታል፡፡ ከርመው ለመመለስ በልባቸው ተመኝተው ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ፡፡ ከመምህሮቻቸው የተቀበሉትን የትምህርት ውጤት መግለጫ ካርድ ላይ ያመጡትን ውጤት ለወላጆቻቸው አሳይተው እንዲደሰቱ ለማድረግ ፣አሊያም...

“የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋ ነዋሪዎች የሚያቀርቧቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰሩ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናገሩ። በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና...

“የሆቴል ቱሪዝም ለማስደግ ለ45 ባለሀብቶች በሆቴል ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ፈቃድ ሰጥተናል” የደብረ ብርሃን...

ደብረ ብርሃን: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ እድገቷ እየተፋጠነ ነው፡፡ ይሁን እንጅ በከተማዋ ደረጃቸዉን የጠበቁ ሆቴሎች አለመገንባታቸዉ ከዘርፉ የሚገኘዉን ጥቅም እንደጎዳው የከተማ አሥተዳደሩ ባሕልና ቱሪዝም ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ ባሕልና ቱሪዝም...

ከደብረ ማርቆስ እስከ ባሕር ዳር ብቻ 1 ሺህ 226 ኢንዱስትሪዎች ሥራ አቁመዋል” አቶ...

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ከደብረማርቆስ እስከ ባሕር ዳር ብቻ 1 ሺህ 226 የሚኾኑ አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት ሥራ ማቆማቸውን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኅላፊ...

“በዓመቱ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወደ 62 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የአማራ ክልል ኮምዩንኬሽን ቢሮ...