“ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት በመሥኖ ልማት ለማካካስ ጥረት እየተደረገ ነው” የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር
ደባርቅ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የመኸር ዝናብ ዘግይቶ በመጣሉ እና ፈጥኖ በማቆሙ ድርቅ ተከስቷል። የተከሰተውን የድርቅ አደጋ ተከትሎም አርሶ አደሮች ለችግር መጋለጣቸውን አሚኮ በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል፡፡
ለጊዜውም ቢኾን በመንግሥት እና በሌሎች...
“የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ ኅብረተሰቡ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ...
ሁመራ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ እና አካባቢው በጎ አድራጎት ማኅበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለሚገኙ የኢኮኖሚ አቅም ውስንነት ላለባቸው ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል።
የማኅበሩ ሰብሳቢ ሻለቃ ሙሉቀን አበበ በወልቃይት ጠገዴ...
ለአራት ትምህርት ቤቶች የዋግ ልማት ማኅበር 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት...
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ልማት ማኅበር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።
ልማት ማኅበሩ ድጋፉን ያደረገው ከግብረ ሰናይ...
“የትምህርት ቁሳቁስ ዋጋ ከአምናው ቅናሽ አሳይቷል” የተማሪ ወላጆች
ባሕርዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤቱን በር ተሰናብተው ሲወጡ ኹሉም እየዞሩ ያዩታል፡፡ ከርመው ለመመለስ በልባቸው ተመኝተው ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ፡፡
ከመምህሮቻቸው የተቀበሉትን የትምህርት ውጤት መግለጫ ካርድ ላይ ያመጡትን ውጤት ለወላጆቻቸው አሳይተው እንዲደሰቱ ለማድረግ ፣አሊያም...
“የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋ ነዋሪዎች የሚያቀርቧቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰሩ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናገሩ።
በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና...








