ተማሪዎችን ወደ መደበኛው የትምህርት ገበታ ለመመለስ ማኅበረሰቡ ኅላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡

ወልድያ: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በትምህርት ዘመኑ መማር ካለባቸው ተማሪዎች ውስጥ 68 በመቶ አንደኛ ደረጃ እና 50 በመቶ ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በመማር ላይ መኾናቸው ተገልጿል። የትምህርት ሚኒስቴር ...

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተደዳር ሁለት ሺህ ሄክታር የሚጠጋ መሬት በኩታገጠም የስንዴ ሰብል ለምቷል።

ሰቆጣ፡ መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተደዳር ግብርና መምሪያ ከ1ሽህ 8 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በኩታገጠም የስንዴ ሰብል መሸፈኑን አስታውቋል፡፡ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2015/16 የመኸር እርሻ በኩታ ገጠም የተዘራ ስንዴ ማሳ የመስክ...

“በቀጣዩ የመስኖ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ በሥፋት በመሳተፍ ሊከሰት የሚችለውን የምግብ እጥረት ለመቅረፍ እንሠራለን” የሰሜን...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገሪቱ የምጣኔ ሀብት መሠረት እንደኾነ የሚዘመርለት ግብርና አሁን ላይ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ፈተናው በርክቷል። ሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እና የጸጥታ ችግር በተጨማሪ የሰብል በሽታና አውዳሚ ተባይ ተከስቷል።እነዚህ...

“ከ72 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል” የሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ72 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማግኘታቸውን የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ምጥን ብርሃኑ በጎ...

“ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት በመሥኖ ልማት ለማካካስ ጥረት እየተደረገ ነው” የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር

ደባርቅ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የመኸር ዝናብ ዘግይቶ በመጣሉ እና ፈጥኖ በማቆሙ ድርቅ ተከስቷል። የተከሰተውን የድርቅ አደጋ ተከትሎም አርሶ አደሮች ለችግር መጋለጣቸውን አሚኮ በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለጊዜውም ቢኾን በመንግሥት እና በሌሎች...