በፍኖተሰላም እና ደብረማርቆስ ከተሞች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተሰላም እና ደብረማርቆስ ከተሞች ከሐምሌ አጋማሽ ጀምሮ የሰላም እጦት የነበረ መኾኑ ይታወሰል፡፡ አሁን ላይ በእነዚህ ከተሞች በተገኘው አንጻራዊ ሰላም ነዋሪዎች ሰላማዊ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡ የፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪዎች...

በተቀመጠ ሕግና ሥርዓት መሠረት ለሕዝብ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይገባል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየተቋማት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከራእይ እና ተልእኮ ጎን ለጎን 12 የሥነ ምግባር እሴቶች ተከትበው እንመለከታለን፡፡ ተግባራዊ ይኾናሉ የተባሉ እሴቶች በመጣሳቸው ሰዎች በተለያዩ የመልካም አሥተዳደር ችግሮች ሲማረሩ ማየት የተለመደ ኾኖ...

“ምክር ቤቶች የሕዝብ ጥያቄዎችን ለሥራ ኀላፊዎች በማቅረብ ለችግሮች መፍትሔ የማሰጠት ኀላፊነት አለባቸው” የደብረብርሃን ከተማ...

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚሰጡ አስተያየቶችንና ትችቶችን ተቀብሎ ወደ ተግባር መለወጥ ለሥኬት እንደሚያበቃ የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት አባላት ተናግረዋል፡፡ የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ መንግሥቱ ቤተ ለአሚኮ እንዳሉት ብዙ ጊዜ ትችቶችን...

“በአማራ ክልል ከ496 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የለማ ሰሊጥ እየተሰበሰበ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የ2015/16 የምርት ዘመን የደረሱ ሰብሎች ስብሰባ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ ካለው የሰብል ስብሰባ ቀዳሚውን ሥፍራ የያዘው ሰሊጥ ነው፡፡ በክልሉ ሰሊጥ በስፋት ወደሚመረትባቸው አካባቢዎች ለሰብል ስብሰባው የጉልበት ሠራተኞች እየገቡ...

በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወጣቶች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ይሰማራሉ ተባለ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወጣቶችን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለማሳተፍ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለጸ።...