አርሶ አደሩ የደረሱ ሰብሎችን በተባይና ዝናብ ሳይጎዱ ፈጥኖ እንዲሰበስብ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወቅቱ ማሳ ላይ የፈሰሰ ሰብል የሚደርሱበት እና ለተባይና ለዝናብም የሚጋለጡበት በመኾኑ ሳይበላሹ በፍጥነት መሰብሰብ እንደሚገባ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳስቧል።
በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ በ2015/16 የምርት ዘመን...
“ታላቁ የብረት ተስፋ”
ደሴ: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለታላቅ ሕዝብ ታላላቅ ተቋማት ያስፈልጉታል፤ ለታላቅ ሕዝብ ታላላቅ ልማቶች ይገቡታል። ታላላቅ ተቋማት ታላቅ ሀገርን ይገነባሉ፣ የሕዝብን ጥቅም ያስከብራሉ፣ ድኅነትን ታሪክ ያደርጋሉ፣ ኃላቀርነትን ያሻግራሉ፣ ከዘመኑ ጋር ያራምዳሉ፣ አለፍ ሲልም ከዘመን...
“ነጻ የወጣንበትን ቀን አክብረናል” የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ለተሻገረ ጊዜ ከማንነታቸውና ከእምነታቸው በኀይል እንዲርቁ ተደርገው ቆይተዋል፡፡ በማንነታቸው ተለይተው ከቀያቸው የተፈናቀሉ ፤ አማራ ነን ስላሉ ምድራዊ መከራን ኹሉ የተቀበሉ እጅግ ብዙ ናቸው፡፡
በተለይ...
የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ ከመበላሸት መታደግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015/16 ዓ.ም የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን ተገልጿል። ከዚህም 160 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚገኝ ይጠበቃል፡፡
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት...
“ችግር ፈቺ የምርምር ውጤቶችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ እየሠራን ነው” የደብረብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ችግር ፈቺ የምርምር ውጤቶችን እውን በማድረግ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ሥራ እየሠራ እንደሚገኝ የደብረብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል አስታውቋል::
የብዝኀ ሕይወትና ተፈጥሮ ሀብት ትክክለኛ አያያዝና ጥበቃ ላይ የተመሠረተና የተለያዩ ሥነ ምህዳሮች...








