“የተጀመሩ ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ ሁላችንም በሰከነ ሃሳብ ማመን እና ለሰላም ቅድሚያ መስጠት ያስፈልጋል” የአማራ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተጀመሩ ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ ሁላችንም በሰከነ ሃሳብ ማመን እና ለሰላም ቅድሚያ መስጠት እንደሚያስፈልግ የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንሥትራክሽን ድርጅት አሳስቧል።
በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦች ችግር ምክንያት ግንባታዎቹን ለመሥራት መቸገሩን የአማራ ሕንፃ ሥራዎች...
“በፍጹም የትውልድ ክፍተት ሊፈጠር አይገባም” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አልሄዱም። ተማሪዎች እና መምህራን ክረምቱ አልፎ አዲሱ ዓመት ሲገባ በየትምህት ቤቶቻቸው አልተገናኙም። ሕጻናት ወደ ትምህርት ቤት...
መንግሥት አስቸኳይ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች ጠየቁ።
ደሴ: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመኸር የተዘራው ሰብል በዝናብ እጥረት ምክንያት ምርት አልባ መኾኑን ተከትሎ መንግሥት አስቸኳይ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች ጠየቁ።
በወረዳው ስድስት ቀበሌዎች በድርቅ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ምርት...
ባለፉት ዓመታት የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት ማኅበረሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም ሰላም ስለነበር ከቱሪዝም ዘርፉ ከ840 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
ከሀገሪቱ የቱሪስት መዳረሻዎች ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጎብኝዎችን...
“70 በመቶ የሚኾነው ሰብል ዘግይቶ የሚደርስ በመኾኑ የምርት መበላሸት እንዳይገጥም በትኩረት እንሠራለን” የደቡብ ወሎ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እና በተባይ እንዳይበላሹ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኙ 6 ወረዳዎች የተዘራው እና ቀድሞ የደረሰው ሰብል ሳይበላሽ እንዲሰበሰብ ለማድረግ የሚደረገው...








