“ፍቅርን ልበሱ፤ በይቅርታም ተመላለሱ”

ደሴ: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፍቅር ግርማን ትሰጣለችና ልበሷት፣ ፍቅር ባሕር ታሻግራለች እና ጨብጧት፣ ፍቅር ውቅያኖስ ትከፍላለች እና አትልቀቋት፣ ፍቅር ደም ግባትን ከፍ ከፍ ታደርጋለች እና ደርቧት፣ እንደ ዘውድ ጫኗት፣ እንደ ካባ ተጎናፀፉባት፣ እንደዙፋን...

“ቦለቄን በስፋትና በጥራት ለማምረት ለአርሶ አደሩ ድጋፋችን ተጠናክሮ ይቀጥላል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ቦለቄን አምርቶ ለውጪ ገበያ ማቅረብ ከተጀመረ 18 ዓመታት አስቆጥሯል። የቦለቄ ሰብል ለምነታቸው የተሟጠጠ መሬቶችን ከመጠገኑም በላይ ምርቱ ለውጪ ገበያ ስለሚቀርብ ለአርሶ አደሮች ከፍተኛ ዋጋ ያስገኛል። የውጪ ምንዛሪም...

“በአንድነት ከቆምን የማናልፈው ችግር የለም” እንደሻው ጣሰው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እንደሻው ጣሰው በባሕር ዳር ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሐ ግብር አስጀምረዋል። የቤት ማደሻ ወጭው በባሕር ዳር ከተማ ከሚሰለጥኑ የብልጽግና የሥራ ኀላፊዎች መዋጮ...

“የአማራን ሕዝብ ፈተና ከማራዘም ነገሮችን በውይይት መፍታት ይገባል” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን

ደሴ: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት ዘርፈ ብዙ ጫናዎችን አሳድሯል። የሰው ሕይዎት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል። በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት መደበኛ እንቅስቃሴ ተገትቶ ቆይቷል። በአማራ...

ለሁለተኛ ዙር የግሪሳ ወፍን ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት ሊያካሂድ መኾኑን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአራት ዞኖች ከነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአራት ዞኖች የግሪሳ ወፍ ተከስቶ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እያስከተለ መኾኑን እና በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን አሚኮ በተደገጋሚ መዘገቡ...