ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌደሞ በደሴ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት አስጀመሩ።
ደሴ: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በደሴ ከተማ አሥተዳደር የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት እና ጥገና አስጀምረዋል።
የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በደሴ ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። የፓርቲው ሠልጣኞች በደሴ ከተማ ለሚገኙ...
“ከፍቶኝ ነበር አሁን ደስ አለኝ” የቤት እድሳት የተጀመረላቸው እናት
ደሴ: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሃሳብ ለመሪዎቹ ስልጠና እየሰጠ ነው። ስልጠናው የመሪዎቹን አንድነት ለማጠናከር እና አቅም ለመገንባት ነው ተብሏል።
ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ተውጣጥተው በደሴ ከተማ አስተዳደር...
ደረጃውን የጠበቀ የጌጣጌጥ ማዕድን ለዓለም ገበያ ለማቅረብ እንደሚሠራ የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ኦፓል የጌጣጌጥ ማዕድን በስፋት ይገኛል። ይህንን ማዕድን እሴት ጨምሮ ለገበያ በማቅረብ የማኅበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና ወሎ...
“ሰው ሠራሽ ማዳበሪያን በተፈጥሮ ማዳበሪያ ለመተካት በትኩረት እየሠራን ነው” የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው ዓመት የተፈጠረው የሰው ሠራሽ ማዳበሪያ እጥረት ተጽዕኖ ፈጥሮ አልፏል፡፡ ይህ ሊኾን የቻለው ደግሞ አብዛኛው አርሶ አደሮች ሰው ሠራሽ ማዳበሪያን እየተጠባበቁ በቂ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ባለማዘጋጀታቸው ነው ፡፡
በ2016/17 የምርት ዘመን...
” ሰላም መሠረት ናትና ከሁሉም አስቀድሟት”
ደሴ፡ ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘርቶ እሸት ለማቃም፣ ወልዶ ልጅ ለመሳም፣ ድሮ ኩሎ ለመደሰት፣ የልጅ ልጅ ለማየት አስቀድሞ ሰላም ሊኖር ያሻል። ሰላም ስትኖር ሕይወት ውበቷን ትገልጣለች፣ ችግር ለደስታና ለተድላ ሥፍራዋን ትለቃለች፣...








