በክልሉ የመጣውን አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28/2015 ዓ. ም በክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ወስኗል። የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ውሳኔ ተከትሎም ነሐሴ 8/2015 ዓ.ም...

“በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚሠሩ ኩባንያዎች ከ100 ሺህ በላይ የአካባቢው አርሶ አደሮች ጋር ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚሠሩ ኩባንያዎች ከ100 ሺህ በላይ የአካባቢው አርሶ አደሮች ጋር የገበያ ትስስር መፍጠራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገልጿል። ፓርኩ በሩብ ዓመቱ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ተኪ...

“እኛ ከዛሬ ጀምሮ የአማራ ሕዝብ አምባሳደሮች ነን” ሰልጣኞች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሃሳብ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮቹ በባሕር ዳር ከተማ ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና አጠናቋል። ሰልጣኞቹ የባሕር ዳር ቆይታቸው የክልሉን ሕዝብ እወነት እና ትርክት ለመለየት...

“ለመማር ማስተማሩ ሥራ ሰላም አስፈላጊ ነው” መምህራን እና ተማሪዎች

ደሴ: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሲኖር ልጆች ወደ ትምህርት ቤት ይሄዳሉ፣ ወላጆች ልጆቻቸውን በነፃነት ወደ ትምህርት ቤት ይልካሉ፣ መምህራንም በተማሪዎች ሁሉ የእውቀት ዘራቸውን ይዘራሉ። በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ...

“ከጦርነት ተምረን ሁሉንም በሰላም የመፍታት ልምድ ሊኖረን ይገባል” የደሴ ከተማ ነዋሪዎች

ደሴ: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በጦርነት ተጎድታለች። ልጆቿን አጥታለች፣ ሃብትና ንብረቷንም አውድማለች። በነበረው የወረራ ጦርነት አማራ ክልል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። በርካታ ንፁሐን ሕይወታቸው አልፏል። በቢሊዮን የሚቆጠር ሃብትና ንብረት ወድሟል። በክልሉ የወደመውን...