ሰሙነ ሕማማት እና ምስጢሮቹ
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕማማት ሳምንት በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ መከራ እና ስቃይ የሚታሰብበት የጽሞና እና የአርምሞ ወቅት ነው።
ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሣኤ ድረስ የራሱ የኾነ ጥልቅ ትርጓሜ እና ታሪካዊ ይዘት...
በአማራ ክልል መምህራን እና የትምህርት መሪዎች የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ምዘና እየወሰዱ ነው።
ደሴ: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ20ሺህ በላይ መምህራን እና የትምህርት መሪዎች የመምህራን የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ምዘና እየወሰዱ ይገኛሉ።
የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ምዘናው ወጥነት ያለው የመምህራን እና የትምህርት አመራር የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ የምዘና ሥርዓት...
” ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ነው” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ጠቅላላ ምርጫው ሰላማዊ እንዲኾን በርእሰ መሥተዳድሩ የሚመራ ግብረ ኀይል በማቋቋም...
በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ የለውጡን ጉዞ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በአፋር ክልል በአይሳኢታ ከተማ መጋቢት 24/ 2010 ዓ.ም የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል እና የለውጥ ጉዞውን በጽኑ መሠረት ላይ ለማቆም ያለመ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፉ ባለፉት ዓመታት...
ጠንካራ ማኅበራዊ እሴቶች ለኢትዮጵያ አንድነት ዋልታ እና ማገር ናቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አብሮነት በኢትዮጵያ የታሪክ ሂደት ውስጥ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ እና ፖለቲካዊ እሴቶች ላይ የተገነባ የጸና መሠረት አለው። ይህ አብሮነት በደም፣ በኢኮኖሚ፣ በሃይማኖት፣ በሥነ ልቦና እና በባሕል ትስስሮች የተጋመደም ነው።
የተለያዩ ሃይማኖቶች...








