“የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ እና ዘላቂ ሰላም ማስፈን ተቀዳሚ ተግባራችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ የሥራ ኀላፊዎች የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታዎች እየገመገሙ ነው። በአብዛኛው የክልሉ አካባቢዎች የሰላም ኹኔታ እየተሻሻለ ስለመምጣቱ ተገልጿል።
በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች እስካሁን የቀረበው ድጋፍ በቂ ባለመኾኑ ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሰሜን ጎንደር ዞን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ድርቁ ያስከተለው ችግር ሰፊ በመኾኑ ሰዎች አካባቢያቸውን እየለቀቁ መኾናቸውም ተነግሯል።
አርሶ አደር ኀይሉ መንግሥቴ በሰሜን ጎንደር ዞን የጠለምት ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በ2015/16 የምርት ዘመን በተከሠተው ድርቅ ምክንያት ሰብል አልበቀለም ፤...
“ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችንን በዘላቂነት ለመፍታት በጋራ የመሥራት ባሕልን ማዳበር ይገባል” የምጣኔ ሀብት መምህር መለሰ...
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ኢትዮጲያ ባሉ የጋራ የአኗኗር ዘይቤን የሚከተሉ ሀገራት ውስጥ በጋራ መሥራት ውጤታማ ያደርጋል። ምርታማነት እንዲያድግ፣ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትም እንዲጎለብት በጋራ የሚከናወኑ እንደ ደቦ ፣ ወንፈል እና የመረዳጃ ዕድሮች በራስ...
በአማራ ክልል ግማሽ ሚሊዮን አርሶ አደሮች በቡና ልማት እየተሳተፉ እንደኾነ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግማሽ ሚሊዮን አርሶ አደሮች በቡና ልማት እየተሳተፉ እንደኾነ ተገልጿል። በክልሉ 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በመሥኖ መልማት የሚችል መሬት እንደሚገኝም የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል።...
የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ ለመሰብሰብ ኮምባይነር እንደሚያስፈልጋቸው የሰሜን ሸዋ ዞን አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ፣ ሳይበላሹ እና ከብክነት በጸዳ መልኩ ለመሰብሰብ ኮምባይነር እንደሚያስፈልጋቸው የሰሜን ሸዋ ዞን አርሶ አደሮች ተናግረዋል። በአማራ በክልል ትርፍ አምራች ከኾኑ አካባቢዎች ውስጥ ሰሜን ሸዋ ዞን...








