የሰላም እና የፀጥታ ችግሮች በምክክር እንዲፈቱ እና መደበኛ የልማት ሥራዎች እንዲቀጥሉ የፋርጣ ወረዳ ነዋሪዎች...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ አስተዳደር በወቅታዊ የሰላምና የጸጥታ ችግሮች ዙሪያ ከተለያዩ የማኅረሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ አካሄዷል በውይይት መድረኩ ላይ የአካባቢው ማኅበረሰብ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ሕግ የማስከበር ሥራ በመሥራቱ...

“በምሥራቅ ጎጃም ዞን አንፃራዊ ሰላምና መረጋጋት በተፈጠረባቸው ወረዳዎች ትምህርት ተጀምሯል” የዞኑ ትምህርት መምሪያ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የ2016 የትምህርት ዘመን በወቅቱ እንዳይጀመር ትልቅ እንቅፋት ፈጥሮ የቆየ መኾኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ይህን የሰላም ችግር ለመፍታት በተደረገው ርብርብ በዞኑ...

“ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ለዘመናት በአብሮነት የሠራ ሕዝብ ካጋጠመው የሰላም እጦት በፍጥነት መውጣት አይከብደውም” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም በሁሉም" ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል። ክልሉ ላለፉት ወራት በገጠሙት የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል። በምክክር መድረኩ ወቅታዊ ሀገራዊ፣ ክልላዊ እና አካባቢያዊ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት አበረከተ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2015 የትምህርት ዘመን በክልል አቀፍ እና በሀገር አቀፍ በተመዘገቡት የትምህርት ውጤቶች ላይ ከባላድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በዉይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር...

” የአበውን ብሂል መያዝ ይጠቅማል ፣ ከችግርም ያወጣል”

ደሴ፡ ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አበው ጥል የሚሻርባቸው፣ ፍቅር የሚጸናባቸው፣ ሰላም የሚሰፍንባቸው፣ አንድነት እንደ ዓለት የሚጸናባቸው፣ ከራስ በላይ ማሰብ የሚጎለብትባቸው፣ መለያየት የሚጠፋባቸው፣ ስንፍና የሚወገዝባቸው፣ ራስ ወዳድነት የሚነቀፍባቸው፣ ጽናት የሚሰበክባቸው፣ ታታሪነት የሚነገርባቸው፣ እንግዳ...