ዛሬ በሊጉ የጣና ሞገዶቹና የአጼዎቹ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የአማራ ክልል ክለቦች ፋሲል ከነማ እና ባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል፡፡ የሁለቱን ክለቦች ድህረ ጨዋታዎች ስንመለከት...

በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በከፍተኛ ኹኔታ በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። አማራ ክልል ከሀገሪቱ አጠቃላይ የእርሻ መሬት ውስጥ 39 በመቶ ገደማ፣ ከሀገራዊ ምርቱ...

አስፈላጊውን የሰው ኃይል በማሟላት የጸረ ሙስና ትግሉን አጠናክሮ ለማቀጣጠል እየሠራ መኾኑን የአማራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አስፈላጊውን የሰው ኃይል በማሟላት የጸረ ሙስና ትግሉን አጠናክሮ ለማቀጣጠል እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የጸረ ሙስና ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ሀገራዊ የሙስና ትግሉን ለማጠናከር እና ከኅብረተሰቡ ጋር በጋራ ለመታገል...

“ሰላማችንን ለማጽናት የሁሉም ተሳትፎ ያስፈልጋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ መልእክት ያስተላለፉት የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በክልሉ የተፈጠረው ችግር አሁን ያለበትን ኹኔታ...

“በጸጥታ ችግር ምክንያት 310 ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ኾነዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰላም መደፍረስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጪ የኾኑ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ በትኩረት መሥራታ እንደሚገባ የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አሳሰበ። ከመስከረም ጀምሮ የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሂደቱ መጀመሩ...