“የሰላም እጦት የሀገርን አንድነት የሚያፈርስ በመኾኑ ሁሉም ለሰላም ዘብ ሊቆም ይገባል” የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን አርማጮሆ ወልቃይት ጠገዴና አካባቢው በጎ አድራጎት ማኅበር ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር ጋር በመተባበር "ሰላምን እናወርዳለን ለደከሙት ምርኩዝ እንኾናለን" በሚል መሪ መልእክት በሰላም ዙሪያ ሕዝባዊ...
“የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር በመኾን ለሰላም እንሠራለን” የዳባት ወረዳ ሚሊሻ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ እና ከተማ አሥተዳደር ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት የተለያዩ ሥራዎችን እያከናወነ ነው።
አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ወረዳው...
“ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት አድርገናል” የወሎ እና የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስቀድመው መጥራት አልቻሉም፡፡ በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን መጥራት ከጀመሩ ቆይተዋል፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ግን ለተማሪዎቻቸው የደኅንነት ዋስትና...
ጤፍን በኩታገጠም በመዝራታቸው እስከ 15 ኩንታል በሄክታር ይገኛል የሚል ተስፋ እንዳላቸው አርሶ አደሮች ገለጹ።
ሰቆጣ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በኮረም ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በኩታገጠም የተዘራ የጤፍ ሰብል ጉብኝት ተካሂዷል።
በጉብኝቱ ተሞክሯቸውን ያካፈሉት አርሶ አደር ንጉሴ መለሰ እንደገለጹት ባለፉት ዓመታት ከሚያገኙት ምርት በእጥፍ ምርት...
በሰሜን ወሎ ዞን የኮሌራ በሽታ መከሰቱን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የኮሌራ በሽታ መከሰቱን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ሲስተር ፈለቁ መኮነን በዞኑ በተከሰተ የኮሌራ በሽታ እስካሁን 300 ሰዎች...








