ንጋት ኮርፖሬት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ20 ሚሊዮን ብር የምግብ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ንጋት ኮርፖሬት በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ20 ሚሊዮን ብር የምግብ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉ በሰሜን ጎንደር ዞን እና በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል...
ባሕር ዳር ከተማ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ3ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች ስልጠና ለመሳተፍ ወደ ባሕር ዳር ከተማ የሚገቡ እንግዶች ደማቅ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው።
እንግዶቹ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ ነው ወደ ባሕር ዳር ከተማ እየገቡ...
“ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ ዳግም እንዳይከሰት ሁሉም ለሰላም ዘብ ሊቆም ይገባል” የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች
ሁመራ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በ2013 ዓ.ም ጥቅምት 30 በማይካድራ ከተማ በማንነታቸው አማራ በመኾናቸው ብቻ በርካታ ንጹሃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙ የሚታወስ ነው።
በጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የተሰዉ ንጹሐን ዜጎች 3ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ...
“60 ሚሊዮን ብር መድበን የምግብ ሸቀጥና እህል ለማቅረብ እየሠራን ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም ችግር ላይ ከባለሀብቶችና ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አድርጓል።
በከተማ አሥተዳደሩ ባለፉት ወራት ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል...
3ኛውን ዙር የአመራሮች ሥልጠና በተሳካ ኹኔታ ለማካሄድ ባሕር ዳር ከተማ ተሰናድታለች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚካሄደውን የ3ኛ ዙር የአመራሮች ሥልጠና ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራው መጠናቀቁ ተገልጿል።
የብልጽግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መለስ ዓለም፣ የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...








