“በከተሞች የሚኖር ሰላም ለሃገሪቱ ጥቅል እድገት የሚኖረዉ ሚና በቀላሉ የሚታይ አይደለም” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን፡ ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየትኛውም ዓለም የእድገት እና ስልጣኔ መነሻ ኾነዉ የእድገት አቀጣጣይ ሚናቸዉን የሚወጡት ከተሞች ናቸዉ፡፡ በከተሞች የሚኖር ሰላም የትኛውንም ክፍል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንካቱ አይቀርም፡፡ ከከተሞች ውጭ ባለው ክፍል ላይ...

“የተገዛውን የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶአደሮች ለማድረስ ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትን በተመለከተ በየደረጃው ከሚገኙ መሪዎች ጋር እተወያየ ነው። ውይይቱ በአፈር ማደበሪያ አቅርቦት የነበሩ ችግሮችን በመቅረፍ በወቅቱ ማቅረብ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ነው። በምክትል...

ከ444 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ግብዓቶችን ለትምህርት ቤቶች ለማሰራጨት እየሠራ መኾኑን ትምህርት ቢሮ...

ከ444 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ግብዓቶችን ለትምህርት ቤቶች ለማሰራጨት እየሠራ መኾኑን ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ባሕር ዳር: ሕዳር 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ...

“ከመለያየት ወጥተን አንድነትን፤ ከመገዳደል ወጥተን መረዳዳትን ልናሳድግ ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በክልሉ ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይቱ የአማራ ክልል ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና ችግሮችን በመነጋገር ለመፍታት የሚያስችል ነው ተብሏል። በውይይቱ...

‘ለተፈጠረው የሰላም ችግር መፍትሔው ውይይት ነው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ኀዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ቀበሌዎች የሕዝብ ውይይት ተደርጓል። የውይይቱ ዓላማ ያጋጠመውን የሰላም ችግር በኅብረተሰቡ ተሳትፎ ለመፍታት መኾኑን የውይይቱ አስተባባሪዎች ገልጸዋል። በውይይቶቹ ለሰላም እጦቱ የሕዝቡ የቆዩ ጥያቄዎች አለመመለስ እና ወቅታዊ...