“ከታተሙ መጻሕፍት ውስጥ 56 በመቶ ትምህርት ቤቶች ላይ ደርሰዋል” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 7 ሚሊዮን 462 ሺህ በላይ መጻሕፍት ታትመዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 56 በመቶ የሚኾነው ትምህርት ቤቶች ላይ መድረሱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ 7 ሚሊዮን 462 ሺህ 667...

“ደረጃቸውን የጠበቁ የትምሕርት ተቋማትን መገንባት ብቁ የኾነ የሰው ኃይልን ለማፍራት የላቀ አስተዋጽኦ አለው” ...

ጀሴ፡ ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን 116 ሚሊየን ብር ወጭ ተደርጎ በሰዎች ለሰዎች ድርጅት የተገነባው የጃማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጀርመን መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የጃማ...

“በውይይትና በመግባባት እንጂ በአፈሙዝ የሚፈታ የሕዝብ ጥያቄ የለም” የደሴ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አባላት

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የመንግሥት ሠራተኛ መሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንስ አካሂደዋል፡፡ ኮንፈፍረንሱ እየተገኘ ያለውን ሰላም በማፅናት ላይ የመሠረታዊ ድርጀት አባላቱ ስለሚኖራቸው ሚና እና በቀጣይ...

ሰላምን ለማምጣት የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝነት እንዳለው የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ገለጹ፡፡

ደሴ: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ የልማት እና የፀጥታ ጉዳዩች ዙሪያ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን እና የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ የፓለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ተፈራ ፍቅሩ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተወያዩ...

“አርሶ አደሮች ሲፈልጉን መገኘት ይገባናል” አጀበ ስንሸው የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትን በተመለከተ በየደረጃው ከሚገኙ መሪዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮችን በአንድነት መፍታት እንደሚገባም ተነስቷል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ...