“በአጎራባች ቀበሌዎች እና ወረዳዎች ላይ ያለው የሰላም እጦት ያሳስበናል” የለጋንቦ ወረዳ እና የአቀስታ ከተማ...
ደሴ: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ከተማ በወቅታዊ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የዞኑ ኮማንድ ፓስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል ዘውዱ ሰጣርጌ እና የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ...
“የአባቶቻችን ብልሐት እና የወንድሞቻችን ጉልበት ለሀገር እድገት መጠቀም ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው።
በመድረኩ መልእክት ያስተላለፉት ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ "የአባቶቻችን ብልሐት እና የወንድሞቻችን ጉልበት ለሀገር...
የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅተዊ ጉዳዮች ዙሪያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት እየመከሩ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የአማራ ሕዝብ በሀገረ መንግሥት ግንባታ ታላቅ አሻራ ያለው መኾኑን ገልጸዋል።
የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር...
“በጎጃም የገጠመንን መሠረታዊ የሰላም ችግር ሕዝቡ ራሱ የሰላሙ ባለቤት ሆኖ ለመፍታት የበኩሉን መወጣት የሚያስችል...
ባሕር ዳር: ሕዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝባዊ ውይይቱ ላይ የምሥራቅ ዕዝ አዛዥና የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ ጽንፈኞቹ ፍላጎታቸውን በኀይል ለማሳካት የኢትዮጵያ ሕዝቦችን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን እየፈጸሙ በመሆኑ...
“የማዘውተሪያ ስፍራ ባለመኖሩ አስፓልት ላይ ለመጫወት ተገድደናል” ወጣቶች
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መንግሥቱ አምላኩ ይባላል። የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ እና የባጃጅ አሽከርካሪ ነው። ወጣቱ እንደሚለው ሠርክ ጠዋት ላይ መነሻውን በተለምዶ "የተባበሩት" እየተባለ ከሚጠራው ሥፍራ አድርጎ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...








