“የአማራ ሕዝብን ጥያቄዎች ለመፍታት እርስ በእርስ መገዳደል አያስፈልግም” የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ከክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው መወቃቀስ እና እርስ በእርስ...

ችግር ላይ የወደቁ ሕጻናትን ሁሉም እንዲደግፍ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ምርኩዝ በጎ አድራጎት ማኅበር" በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ለችግር ለተጋለጡ 100 ሕጻናት ድጋፍ አድርጓል። ማኅበሩ በ200 ሺህ ብር ወጭ ማኮሮኒ፣...

የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች አገልግሎት በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር በሥራው ላይ እንቅፋት እንደፈጠረበት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ወሳኝ ኩነቶች አገልግሎት የዕቅድ፣ በጀት፣ ዝግጅት እና ክትትል ዳይሬክተር ዋለ ቅዱስ አገልግሎቱ ለሕዝብ ተደራሽ ከኾነባቸው 20 ዞኖች እና ከተሞች መካከል በሩብ ዓመቱ ሥራውን ማከናወን የቻለው በሰባቱ ብቻ...

በ4ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና የሚሳተፉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ4ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና የሚሳተፉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ እየገቡ ነው። የጎንደር ሥልጠና ማዕከል አስተባባሪ ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል(ዶ.ር) እና ሌሎች የክልል እና የከተማው የሥራ ኀላፊዎች...

“ሥልጠናው የሰላምን አሥፈላጊነት በጉልህ የተረዳንበት ነው” ሠልጣኞች

ጎንደር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ቀጣና በሁለተኛው ዙር በተሰጠው የተሃድሶ ሥልጠና 150 ሰልጣኞች ሥልጠናቸውን ማጠናቀቃቸውን የሥልጠናው አስተባባሪ አቤል መብት አስታውቀዋል። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት ተከትሎ በጎንደር ቀጣና በተለያየ መንገድ የተጠረጠሩ የኅብረተሰብ...