ሀገርን የሚረከብ ትዉልድ ለማፍራት ጤናማ ትዉልድ መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ እና የሩብ ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው፡፡
ግምገማውን በንግግር የከፈቱት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ “የነገ ሀገር ተረካቢ...
“የብሔር ብሔረሰቦች ቀን እኩልነታችንን፣ አንድነታችንን፣ ሀገራዊ ሰላማችንን እና መከባበራችንን ለዓለም የምናሳይበት ሊኾን ይገባል” የዋግ...
ሰቆጣ: ኅዳር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እኩልነት ላይ የተመሰረተ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን በሚል መሪ መልዕክት 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ነው።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት እየተከበረ በሚገኘው የብሔር...
ግሎባል አሊያንስ ለጎንደር ዩኒቨርስቲ 15 ሚሊዮን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብት ለጎንደር ዩኒቨርስቲ 15 ሚሊዮን ብር የሚገመት ለህክምና አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
በርክክቡ ላይ ንግግር ያደረጉት የግሎባል አልያንስ ተወካይ በፈቃዱ ዓባይ የሕክምና መርጃ መሣሪያዎች ከ15...
ከ12 ሺህ 600 ሔክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም 333 ሺህ 400 ሔክታር መሬት በመስኖ ለማልማት እየተሠራ ነው። ከ40 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል።
በመስኖ ለማልማት ከታቀደው መሬት ውስጥ ከ250...
ሕዝቡን የዘላቂ ሰላም ባለቤት ለማድረግ ቀን ከሌሊት እንደሚሠሩ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት እና በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ የሚመክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
ከውጭ እና ከውስጥ አካላት ጋር በመተባበር የክልሉን ሰላም በማወክ የሕዝቡን ኑሮ ለማጎሳቆል ያለሙ...







