“የክልሉን ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች ለመፍታት ከተሜነት አይነተኛ መፍትሄ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ሂደት እና የስማርት ሲቲ ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ምሁራን፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ተወካዩች፣ የክልሉ...

ላም ለሀገር እድገት መግቢያ በር በመኾኑ ስለሰላም መሥራት አለብን” የሰቆጣ ከተማ የሃይማኖት አባቶች

ሰቆጣ: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሃይማኖቶች መኖሪያ የኾነችው ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ ለዘመናት ተቻችለውና ተከባብረው የሚኖሩባት ሀገር ናት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የገጠሟትንም ፈተናዎች ለማለፍ በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ የሃይማኖት አባቶች...

“እንደ ሕዝብ ከገባንበት አኹናዊ ፈተና በጋራ ለመዉጣት ሰላም የወል ግባችን ሊሆን ይገባል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ ወቅታዊ የሰላም ጉዳይ መልእክት አስተላልፏል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ እንደ ሕዝብ ከገባንበት አኹናዊ ፈተና በጋራ ለመዉጣት ሰላም የወል ግባችን ሊሆን ይገባል። መንግስት ከትናንት የተረከባቸዉ...

“የኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ለከተማዋ ሰላም መኾን ያበረከቱት አስተዋጽኦ የሚደነቅ ነው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወጣቶች ሚና ለሰላም ግንባታ በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የመልካም አሥተዳደር፣ የኑሮ ውድነት እና የሥራ...

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ሲከበር በመቻቻል እና በመረዳዳት ሊከበር እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በማስመልከት በሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት የፖናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ በሀገራዊ አንድነት ዙሪያ ከሃይማኖት አባቶች እና ከወጣቶች ጋር ሰፊ ምክክር ተደርጓል። በምክክሩ ላይ ጥናታዊ...