ሥልጠናው ከነጠላ ትርክት ወደ ኅብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያ የሚሻገሩበት እንደኾነ ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አመራር 4ኛ ዙር ሠልጣኞች የሚሳተፉበት ሥልጠና ለኅብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ ምሥረታ ግንዛቤ እና አቅም እንደፈጠረላቸው ገልጸዋል። የሥልጠናው ተሳታፊ አቶ ሶሪ ገዳ ''ሥልጠናው ከነጠላ ትርክት ወደ ጋራ ትርክት ተሻግረን ኅብረ...

በጎንደር ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በከተማው ጉብኝት እያደረጉ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጎብኝዎች የአፄ ፋሲል አብያተ መንግሥትና በከተማው ያለን የሌማት ትሩፋት በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ሠልጣኞች በከተማው አራት ቦታዎችን የሚጎበኙ ሲኾን ከዚህም ውስጥ የአባይ ጋርመንትና የየፀሀይ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር የጉብኝቱ አካል...

“ከግጭት የምናተርፈው ነገር ባለመኖሩ አለመግባባቶችን በውይይት መፍታት ይገባል” የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል...

ደሴ: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማው ከሚገኙ የቀጣና መሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ከተማዋ ላይ ያለውን ሰላም ለማጠናከርና በየአካባቢው ማኅበረሰቡ ለሰላም መጠበቅ የድርሻውን እንዲወጣ ለማድረግ ያለመ ውይይት ነው የተካሄደው።...

“በሕጻናት ትምህርት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት በጋራ መረባረብ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የትምህርትን ተደራሽነት እና ፍትሐዊነትን ለማረጋገጥ ከሚንቀሳቀሱ የፕሮጀክት አስተባባሪዎች ጋር በአፈጻጸማቸው ዙሪያ እየተወያየ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል...

ፀደይ ባንክ በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ በአማራ ክልል በዋግኽምራ እና በሰሜን ጎንደር ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጎል። የባንኩ ዋና ፕሬዚዳንት መኮንን የለውምወሰን ድጋፉ በአማራ መልሶ ማቋቋም...