“ማኅበረሰቡ የተሻለ የጤና አገልግሎት እንዲያገኝ የተጀመሩ ሥራዎችን አጠናክረን እንቀጥላለን” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 ዓ.ም እቅድ ትውውቅና የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን በየደረጃው ካሉት የጤና ዘርፍ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ የተገኙት የቢሮው...
“የልማት አጀንዳዎችን ስኬታማ ለማድረግ የአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ወሳኝ ነው” የአማራ ክልል አካል...
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለ31ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአካል ጉዳተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የክልሉ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን መግለጫ ሰጥተዋል።
የልማት አጀንዳዎችን ስኬታማ...
“ሰላምን እንጅ ግጭት አንፈልግም፤ በግጭትም የሚመጣ ለውጥ የለም” የዱርቤቴ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሕዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ አስተዳድር "አብሮነት ለሰላም፣ ሰላም ለአብሮነታችን" በሚል መሪ ሐሳብ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄዷል፡፡
በውይይቱ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች፣ የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳድር አመራሮች፣ የደቡብ አቸፈር...
“የማይቻለው አለመቻል ብቻ ነው” የሕይወት ክሕሎት ሠልጣኞች
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የፍቅር ማዕድ" በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የሥጦታ ሥርዓት ሥልጠና ማዕከል ሲኾን በሕይወት ክህሎት ያሠለጠናቸውን ወጣቶች አስመርቋል።
ማዕከሉ በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ቅርንጫፉ ለ21 ቀናት በሕይወት ክሕሎት እና ...
አሁን ያለው ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳይስተጓጎል በትኩረት እንደሚሠራ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንደላማው በወቅተዊ ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ከተማዋ በችግር ውስጥ እንደነበረች አስታውሰዋል።
ከተማዋ ግዙፍ ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀስባት መኾኗን ያነሱት...








