“የትራንስፖርት ዘርፍ መጎዳት ያመጣቸው ችግሮችን ለመፍታት አይነተኛ መንገድ ሰላምን ማስቀደም ነው” የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦት የፈተነው የትራንስፖርት ሥራ ብዙዎችን ለኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ቀውስ መዳረጉን የአማራ ክልል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን አስታውቋል። በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መናጋት ዘርፈ ብዙ ቀውስ እያስከተለ ነው። በትራንስፖርት...

“ግጭት በጦርነት ተጠናቅቆ አያውቅም፤ የሰላም አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል ” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት አራት እና አምስት ወራት ገደማ ክልሉ የነበረበት የጸጥታ እና ሰላም እጦት ችግሮች የክልሉን ሕዝብ እና መንግሥት በብዙው ጎድተውታል። ሰብዓዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና ማኅበረሰባዊ ስብራቶች...

“ሰላም- የመከራ መቋጫ፣ የደስታ መምጫ”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም መከራን ትቋጫለች፤ ደስታን ታመጣለች፤ ፍቅርን ታድላለች፤ የደም መፍሰስን፣ የአጥንት መከስከስን፣ የሕይወት መቀጠፍን ታስቀራለች፤ ሰላም ባለች ጊዜ ነብሰ ጡሮች ይወልዳሉ፤ ሕጸናት ያድጋሉ፣ ያበቡት አዝእርት ያሸታሉ፤ ያሸቱት ያፈራሉ። ሰላም...

“በአማራ ክልል ከተሞች 44 ሺህ ቤቶች ይገነባሉ” የክልሉ ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማእረግ የአማራ ክልል ከተሞች ዘርፍ ክላስተር አሥተባባሪ እና የከተማ መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልሉ በሚገኙ ከተሞች የነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመቅረፍ...

በተዛባ መንገድ በተሰራጨ መረጃ ተገቢ ባልኾነ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን የገለጹ 127 ዜጎች የተሀድሶ ሥልጠና...

ጎንደር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር የተሃድሶ ሥልጠና ማዕከል ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ 127 ዜጎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ። ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር በጎንደር የተሀድሶ ሥልጠና ማዕከል ገብተው ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ 127 ዜጎች...