“ሰላምን መርጠው የተመለሱ ሁሉ የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ሕዝባቸውን በሚክስ ሥራ ላይ ለመሰማራት ያስችላቸዋል” አቶ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም የአምስት ወራት የሥራ እንቅስቃሴውን በባሕር ዳር ከተማ ገምግሟል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
በአማራ ክልል ከ60 በላይ ለሚኾኑ የመንገድ ፕሮጄክቶች ከ90 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቧል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በተገኙበት በአማራ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተገምግመዋል።
የርእሰ መሥተዳድሩ የመሠረተ ልማት አማካሪ ደሴ አሰሜ በአማራ ክልል በፌዴራል መንግሥት የሚገነቡ የመሠረተ...
“የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ በመስማታችን ስጋታችን ወደ ተስፋ ተቀይሯል” የጣና ፍሎራ ሠራተኛ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ስትኖር ደስታ ትቀርባለች፣ ሰላም ስትኖር ፍቅር ከፍ ትላለች፣ ሰላም ስትኖር አንድነት ትጠነክራለች፣ ሰላም ስትኖር ምድር ትረጋለች።
ሰላም ስትኖር ከተሞች ይገነባሉ፣ ጎዳናዎች ያምራሉ፣ አርሶ አደሮች በሰፊው ያርሳሉ፣...
የመንግሥት ሠራተኞች ከአሉባልታ ወሬ በመራቅ ለሰላሙ ጥሪ ዘብ ሊቆሙ እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት...
ሰቆጣ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ሰላም ለማረጋጋት እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን በሕጋዊ መንገድ ለመፍታት የሰላም ጥሪ ካቀረበ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል።
ይህንን የሰላም ጥሪ በማስመልከት ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰቆጣ...
በክልሉ መንግሥት የተላለፈው የሰላም ጥሪ እርስ በእርስ መጠፋፋትን የሚያስቀር እንደኾነ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደባርቅ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ላለፉት አራት ወራት የተፈጠረውን የሰላም ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያስተላለፈው የሰላም ጥሪ ሦስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል፡፡
በተላለፈው የሰላም ጥሪ ላይ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የደባርቅ ከተማ እስልምና ጉዳይ ምክር...








