የምንቃረን ሳይኾን የምንስማማ እንሁን።
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበረዊ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ ወጣት የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በክልሉ የ25 ዓመት አሻጋር እቅድ እና ተጠቃሚነት ዙሪያ ምክክር እያካሄደ ነው።
በመድረኩ ቁጥራቸው 200 የሚደርሱ በክልሉ...
ፋይዳ መታወቂያ ለገጠር መሬት ዘመናዊ አጠቃቀም እና አሥተዳደር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ''የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ለገጠር መሬት ባለይዞታዎች'' በሚል መሪ መልዕክት የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ በግብርና...
“ሁሉም በአግባብ እና በሥርዓት ይሁን”ብጹዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው።
የበዓሉን አከባበር አሥመልክቶ የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ አብርሃም መልዕክት...

ንግሥቷን አጅቧት፣ ለክብሯ እጅ ንሷት።
ባሕር ዳር፡ ጥር 9/2018ዓ.ም (አሚኮ) ንግሥቷ ደግሳለችና እልፍኟን ሙሉላት፤ አጸዷን አድምቁላት፤ ጎዳናዎቿን ክበቡላት፤ ንግሥቷ አጊጣለችና አድንቋት፤ ንግሥቷ በቤተ መንግሥቱ ሰገነት ላይ ቆማለችና እጅ ንሷት፤ ተውባ ወጥታለችና አጅቧት። መለከቱን ንፉት፤ ነጋሪቱን ጎስሙት፤ እልልታ እና ኾታውን...