“በግጭቱ የሚሳካው የጠላት ግብ እንጂ የአማራን ሕዝብ ፍላጎት እንዳልኾነ አውቀን ሁላችንም ለሰላም መስፈን ድርሻችንን...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርጓል። በወይይቱ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና...

“ከ425 ሺህ በላይ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ድርቅ መከሰቱን በተዳጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ድርቅ በስፋት ከተከሰተባቸው አካባቢው መካከል ደግሞ የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንደኛው ነው፡፡ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረስ የጸጥታ...

የሚደረግላቸው የገንዘብ ድጋፍ ኑሯቸውን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና እንዳለው የደሴ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ተጠቃሚዎች ተናገሩ፡፡

ደሴ: ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና ሴፍትኔት ጽሕፈት ቤት ለአንደኛ ምዕራፍ የኑሮ ማሻሻያ ተጠቃሚዎች የሥራ ማስጀመሪያ ገንዘብ ለማስተላለፍ የምክክር መድረክ አድርጓል። በምክክር መድረኩ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል...

“የትምህርት ሥራን ማስተጓጎል የትውልድ ክፍተትን የሚፈጥር የከፋ ድርጊት ነው” የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2016 (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ምክትል ቢሮ ኀላፊው አማረ ዓለሙ ተቋሙ የሥራ እድል እንዲፈጠር ማድረግ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖር እና የኢንዱስትሪዎችን...

“ሴቶችን፣ ሕጻናትን፣ አረጋዊያን እና አካል ጉዳተኞች በጦርነት ጊዜ የሚደርስባቸውን ጉዳት በውል በመገንዘብ ለሰላም እንሥራ”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ የበለጠ ተጎጂ እየኾኑ ካሉት የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል ሴቶች፣ ሕጻናት፣ አዛውንቶች እና አካል ጉዳተኞች ይገኙበታል፡፡ እነዚህ አካላት በግጭቱ ይበልጥ እንዳይጎዱ እና የሚያገኙት ግልጋሎት እንዳይቋረጥ...