ሥልጠናው የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን የሚፈታ እንደኾነ ሠልጣኞች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ አባላት አምስተኛው ዙር ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በኹሉም ክፍለ ከተሞች ተጀምሯል። ሥልጠናው የአመለካከት እና የአስተሳሰብ አንድነት በሚያመጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ መሰጠት እንደተጀመረ ሠልጣኞች ተናግረዋል።...
በሰሜን ሸዋና በደቡብ ወሎ ዞኖች የአፈር ማዳበሪያ የማቅረብ ሥራ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ለቀጣዩ የመኸር ወቅት ጥቅም ላይ የሚውል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ የማቅረብ ሥራ መጀመሩን የየዞኖቹ ግብርና መምሪያዎች አስታውቀዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን...
“የባሕር ዳር ከተማ ሰላም በልጆቿ ይጠበቃል፤ ነዋሪዎቿም ከቱሪዝም ጸጋዋ ተጠቃሚ ይሆናሉ” የባሕር ዳር ከተማ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማን ሰላም የሚጠብቁ ሰላም አስከባሪ አባላት ሥልጠና ከዛሬ ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት ጀምሯል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኀላፊ ገበያው አዳነ ሥልጠናው ለሰላም...
አምስተኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና በጎንደር ከተማ እየተሰጠ ነው፡፡
ጎንደር: ታኅሳስ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ መልዕክት 5ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ተጀምሯል፡፡
ሥልጠናው ለቀበሌ አመራሮች እና ለጥቃቅን አንቀሳቃሾች ነው እየተሰጠ የሚገኘው፡፡
ከታኅሣሥ 12/2016 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 18/2016...
ወጣቱ ለሰላም ቅድሚያ ሊሰጥ እንደሚገባ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጋዝጊብላ ወረዳ የአስ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡
ሰቆጣ: ታኅሳስ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ያጋጠመውን የሰላም እጦት ለመፍታት መንግሥት እና ሕዝቡ በጋራ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ለዚህም መንግሥት ከሕዝቡ የቀረበለትን ጥያቄ መሰረት በማድረግ የሰላም ጥሪ በማቅረብ ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት እያሳየ ይገኛል።
ወጣት ግርማ ታከለ...








