“በጎ ምክር የሰማ ይሻገራል፣ ምክርም ያልሰማ ይወድቃል”
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎ ምክር ሀገር ትገነባለቸ፤ በጎ ምክር ጥልን ታስቀራለች፤ ከመከራ ታሻግራለች፤ የደም መፍሰስን፣ የአጥንት መከስከስን ታስቆማለች፤ በጎ ምክር ሰላምን ታመጣለች፤ ጥልና ጥላቻን ታርቃለች፤ ፍቅርን ታነግሳለች፤ መዋደድን ታበረታለች፡፡
ደጋጎች በጎ...
”ታላላቅ ኢንዱስትሪዎችን ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ ነን” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከ3 ሺህ 470 በላይ ኢንዱስትሪዎች እንደሚገኙ እና ተጨማሪ ኢንዱስትሪዎችም እየተገነቡ መኾኑን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ተፈሪ ታረቀኝ ተናግረዋል።
''አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ዘርፉ እንዲመጡ እና የነባሮቹን...
“ሀገር የምትመስለው ዜጎቿን ነው፤ ዜጎችም የሚመስሉት የትምህርት ሥርዓቱን ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ያስፈተኗቸውን ሁሉንም ተማሪዎች ላሳለፉ ትምህርት ቤቶች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እያካሄደ...
ጥምቀትን በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በከተማዋ እና አካባቢው ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር የከተማዋን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ማዳከሙን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ ዮናስ ይትባረክ ገልጸዋል።
በቱሪዝሙ መቀዛቀዝ በዘርፉ በቀጥታ ተጠቃሚ የኾኑ...
“ከችግር በላይ ኾናችሁ በጽናት የቆማችሁ፣ የላቀ ውጤትም ያስመዘገባችሁ በመኾኑ ሽልማታችሁ ከቁስም በላይ ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል...








