አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

ጎንደር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ እና የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስማማው ዘገዬ (ዶ.ር) ናቸው...

ወሎን የገለጠው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) እነዛ ዳዋ የለበሱ የኢትዮጵያ ተስፋዎች አርቆ የሚያያቸው እና የሚገልጣቸው አጥተው ረዥም ዘመናትን አሳልፈዋል። ምንም እንኳን ሀገርን በዕድገት ደረጃ በፍጥነት የማስፈንጠር አቅም ቢኖራቸውም ያስተዋላቸው ግን አልነበረም። ጥቂት ድካሞች ቢጨመሩባቸው በርካታ ቱሪስቶችን የሚስቡት...

ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር በቢኬጅ የተገጣጠሙ ዘመናዊ አውቶብሶችን ተረከበ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር በቢኬጅ የተገጣጠሙ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ተረክቧል። በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...

የምንቃረን ሳይኾን የምንስማማ እንሁን።

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበረዊ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ ወጣት የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በክልሉ የ25 ዓመት አሻጋር እቅድ እና ተጠቃሚነት ዙሪያ ምክክር እያካሄደ ነው። በመድረኩ ቁጥራቸው 200 የሚደርሱ በክልሉ...

ፋይዳ መታወቂያ ለገጠር መሬት ዘመናዊ አጠቃቀም እና አሥተዳደር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ''የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ለገጠር መሬት ባለይዞታዎች'' በሚል መሪ መልዕክት የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ በግብርና...