“ሰላም የሁሉም ነገር መነሻ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "ሰላማችን ለነጭ ወርቅ ምድራችን" በሚል መሪ ቃል ነክልል እና ዞን አመራሮች፣ ከፍተኛ የጸጥታ የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ውይይት እና ምክክር እያካሄዱ ነው።
በምክትል ርእሰ...
ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገችዉ የወደብ ስምምነት እንዳስደሰታቸው የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ደሴ: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ በከተማው አደባባይ ላይ በመገኘት ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የከተማዋ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት ምላሽ እያገኘ ነው ብለዋል፡፡
ወደቡ ሀገሪቷን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ከማድረጉም ባለፈ ለቀጣናው ሀገራት ሰላም እና ደኅንነት...
ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በሰሜን ጎንደር ዞን በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ አድርገዋል።
ሁለቱ...
“የኑሮ ውድነቱን ችግር ለመቅረፍ ሰላምን በማስፈን ሸማች ተኮር ምርትን ማሳደግ እና ሕጋዊ የንግድ ሥርዓትን...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ “በተደራጀ አቅም የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት” በሚል መሪ መልዕክት ከጎንደር ቀጣና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ...
220 ሺህ የቤተሰብ አባላት በአነስተኛ መዋጮ የጤና መድኅን ተጠቃሚ መኾናቸውን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2016 ዓ.ም ጤና መድኅን ሥራዎችን አስመልክቶ ከአጋሮቹ ጋር በጎንደር ከተማ መክሯል። በምክክሩ ከሁሉም የከተማ አሥተዳደሩ ጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች፣ በየደረጃው ከሚገኙ ክፍለ...








