ወርቅአፈራሁ ፋውንዴሽን የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

ደሴ: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፋውንዴሽኑ በደሴ ከተማ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ60 አባዎራዎች እና እማዎራች 75 ሺህ ብር ወጭ በማድረግ ማእድ በማጋራት ድጋፉ አድርጓል፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው አባዎራዎች እና እማዎራዎች የከፋ ችግር ያለባቸው እና ከ5 እድሮች...

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የመምህራን መኖሪያ ቤት...

ደሴ: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመኖሪያ ቤት ግንባታው ተረጋግቶ ለማስተማር እና የምርምር ሥራዎችን ለመሥራት እንደሚያስችል የዩኒቨርሲቲው መምህራን ተናግረዋል። በዩኒቨርሲቲው የቱሉ አውሊያ ግቢ መምህር ዶክተር ዋለ ተስፋዬ እና አቶ መሰረት አበበ እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው ያለበት አካባቢ በቂና...

የሰሊጥ ምርት ግብይትን ከሕጋዊ ሥርዓቱ ውጪ አላስፈላጊ ጥቅም ለማግኘት በሚሠሩ አካላት ላይ እርምጃ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ሰሊጥ አምራች ከኾኑ አካባቢዎች ውስጥ የአማራ ክልል ተጠቃሽ ነው። በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ሰሜን ጎንደር፣ ሰቲት ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ምሥራቅ ጎጃም እና አዊ...

የተከሰተውን “ጉንፋን መሰል” ሕመም እንዴት መከላከል ይቻላል?

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየጊዜው በሚነሱ ቫይረሶች ተጋላጭ ከኾኑ የሰውነት ክፍሎች የመተንፈሻ አካላት አንዱ ነው። ቫይረሶች በተደጋጋሚ ወይንም ጊዜ ጠብቀው ሊነሱ ይችላሉ። የሚያሳዩት ምልክት እና ሕመምም እንደዝርያቸው እንደሚለይ በባሕር...

የገና እና የጥምቀት በዓላትን በተሳካ ሁኔታ እና በሰላም ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ጎንደር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገና እና የጥምቀት በዓላት በተሳካ ሁኔታ እና በሰላም ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የጸጥታ ኃይሎች ለበዓላት እየተደረገ ያለውን ቅድመ ዝግጅት ገምግመዋል።...