“ለበዓል ቤት ዘግተን እንውል ነበር፣ ድጋፍ ስለተደረገልን እናመሠግናለን” ድጋፍ የተደረገላቸው አካል ጉዳተኛ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የበላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡
የበላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ ነዋሪዋ እናትትሁን ዓለም አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ ከቦታ...
“በወገኖቻችን ላይ የተከሰተውን የድርቅ ጉዳት ለፖለቲካ ትርፍ ማዋል ከሰብአዊነት የራቀ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን የሚመራው የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚቴ በክልሉ በተከሰተው የድርቅ አደጋ እና የድጋፍ ሥራዎች ላይ ግምገማ እና ውይይት አካሂዷል። በግምገማው ላይ ድርቁ...
ልደትን በላሊበላ ለማክበር የሚገቡ እንግዶችን እየተቀበሉ ማስተናገድ መጀመራቸውን የላሊበላ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ላሊበላ የዓለም አይኖች ሁሉ ለማየት የሚናፍቁትን ትልቅ የቱሪዝም ገጸ በረከት አቅፋ የያዘች ከተማ ናት። የተሰጣቸውን ጸጋ በአግባቡ በመጠቀም የኑሯቸው መሰረት ያደረጉት የከተማዋ ነዋሪዎችም ብዙ ናቸው።
"ቱሪዝም ተሰባሪ ነው" ይባላል።...
“ሰላማዊ የትግል አማራጭን በመምረጥ የገቡ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና እየወሰዱ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን ሰላም...
በጫካ የሚገኙ ወንድሞች የሰላም ጥሪዉን በመቀበል ለክልሉ ሰላም የበኩላቸውን እንዲወጡ በማለት የሰላም ጥሪውን የተቀብሉ ወጣቶች ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ደሴ: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጫካ የሚገኙ ወንድሞች የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለክልሉ ሰላም የበኩላቸውን...
የሰላም ጥሪዉን የተቀበሉ የተሃድሶ ሠልጣኞች የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ጎንደር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተሃድሶ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ከ8 መቶ በላይ አካላት የተሳተፉበት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው።
በመድረኩ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደሪ ወርቁ ኃይለማሪያም፣ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ፣...








