ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝደንት የኾኑትን ጆርጅ ኢሎምቢን (ዶ.ር) ዛሬ ተቀብያለሁ።...
ዲያቢሎስ ታሰረ !
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ታላላቅ እና ረቂቅ ምስጢራት ከሚነገሩባቸው ዕለታት መካከል የሕማማት ሳምንት ማሳረጊያ የኾነችው ቀዳም ሥዑር አንዷ ናት።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት...
“በክርስቶስ ደም የተገዛውን የሰው ልጅ ክብር ማዋረድ አይገባም” ብጹዕ አቡነ አብርሐም
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል በባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ተከብሯል።
የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ...
መሪን በንቃት መምረጥ ሥልጡንነት ነው።
ወልድያ: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ መርሳ ምርጫ ክልል የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
የመርጦ 01 ቀበሌ ነዋሪ የኾኑት ገንዘብ ሲሳይ የምርጫ ካርድ ማውጣት እና በቀጣይ የሚወክለንን መምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው ብለዋል።
ይህን መብታቸውን...
ሀረርን የምሥራቅ አፍሪካ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ያለመው የ”ዳር ሀረር” ፕሮጀክት።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በጀጎል አለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በአፋጣኝ ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ...








