“በዓሉን ስናከብር በኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላችን ሊኾን ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላዉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን፤ በዓሉን ስናከብር ኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላች ሊኾን ይገባል ብለዋል። በክልላችን የተገኘነዉን አንፃራዊ ሰላም ወደ...

“የሕዝቡን የመረዳዳት እና የመደጋገፍ እሴት ማስቀጠል ያስፈልጋል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች የልደት በዓልን አስመልክቶ ከደመወዛቸው በማዋጣት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ...

“የተደረገው የሰላም ጥሪ ሕዝብ እና መንግሥትን ያግባባ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላም እና የፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የክልሉ ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የክልሉ ሰላም በየጊዜው ለውጥ እያመጣ በእጅጉ እየተሻሻለ ነው ብለዋል።...

ከ85 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

ሁመራ: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኀን የቅድመ ዝግጅት አፈጻጸም ግምገማ እና ውይይት በሁመራ ከተማ አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ...

”የሴፍቲኔት ፕሮግራም ተሳታፊዎች ሠርተው እንዲለወጡ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት የሥራ ፕሮጀክት የሁለተኛ ምዕራፍ አንደኛ ዙር የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ የገንዘብ ድጋፍ የማስተላለፍ እውቅና ሰጥቷል። በ2014 ዓ.ም የተጀመረው የሴፍቲኔት ፕሮጀክት 1 ሺህ 61 የቤተሰብ መሪዎችን...