“የበዓሉን አከባበር ሃይማኖታዊ ተምሳሌት ወስደን ለሰላም መሥራት አለብን” ዲያቆን ተስፋው ባታብል

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም እየተከበረ ነው። የቤዛ ኩሉ ሥነ ሥርዓት ተከውኗል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ...

በክልሉ በተፈጠረው የሰላም ችግር በቱሪዝም እንቅስቃሴው ላይ ጉዳት መድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተፈጠረው የሰላም ችግር በቱሪዝም እንቅስቃሴው ላይ ጉዳት መድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አቶ አራጌ ይመር ገልጸዋል፡፡ ዋና አሥተዳዳሪው እንዳሉት የላሊበላ ከተማ በዩኔስኮ የተመዘገቡ የቅርሶች መገኛ መኾኗ...

የቤዛ ኩሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓት በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ላሊበላ: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ ልዩ መልክ አለው። በተለይም በቀሳውስቱ የሚካሄደው የቤዛ ኩሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ብዙዎች ሊያዩት የሚጓጉለት አስደናቂ ኹነት ነው። ይህ የቤዛ ኩሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓት በዋዜማው ምሽት ጀምሮ...

የቋሪት እና የአዴት ወረዳዎች አሥተዳደሮች እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት የእርድ እንስሳት እና የገንዘብ ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን የሚገኙት የቋሪት እና የአዴት ወረዳዎች አሥተዳደር እና ነዋሪዎች የልደትን በዓል ምክንያት በማድረግ በቀጣናው ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት የእርድ እንስሳት እና የገንዘብ አበርክተዋል። የቋሪት ወረዳ...

በወልድያ ከተማ ከ900 በላይ የሚኾኑ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ...

በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በሦስቱ ክፍለ ከተሞች ለአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መዋያ ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፍ የተደረገው በከተማው በሚገኙት በእቴጌ ጣይቱ፣ በታላቁ ራስ አሊ እና በየጁ ክፍለ ከተሞች በወጣቶች እና...