በአማራ ክልል ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የምሁራን ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተገለጸ።

ደሴ: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምሁራን ሚና በሚል ርዕስ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ከምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። በመድረኩ ከወሎ፣ ከወልዲያ እና ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ...

“ችግር እና መከራ ሁሉ ጊዜያዊ ነው፤ በእምነት በመጽናት ችግርን የምናልፍ አስተዋዮች መኾን አለብን” ብፁዕ...

ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት የሚከበረው የ"ሰባሩ ጊዮርጊሥ" ሃይማኖታዊ በዓል ዛሬም በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያሪክ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አሥኪያጅ፣...

“ዛሬ በአማን ጊዜ ፈረሱን ለእርቅ እና ለሰላም እየተጠቀምንበት ነው” የአገው ፈረሰኞች ማኅበር

ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ካላቸው ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴቶች መካከል ግጭትን የሚፈቱበት የእርቅ ሥነ ሥርዓት አንዱ ነው። በአማራ ክልልም ግጭትን አስወግዶ በሰላም ለመኖር ሽምግልና እና እርቅ የተለመዱ የግጭት መፍቻ መፍትሄዎች ናቸው።...

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የታየውን አንጻራዊ ሰላም ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የታየውን አንጻራዊ ሰላም ማስቀጠል እንደሚገባ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ አፈ ጉባኤ ፋንታይቱ ካሴ ገለጹ። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት...

በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ላሉ የከተማ ነዋሪዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ በባሕር ዳር ከተማ ለሚኖሩ ምጣኔ ሃብታዊ ችግር ላለባቸው ወገኖች የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ወጣት ጽጌ ሞላ የባሕር ዳር ነዋሪ...