“የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከመንግሥት ጋር ተባብረው ድርቅ ያስከተለውን ችግር ለመቅረፍ ሊያግዙ ይገባል” ዶክተር ድረስ...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሚና ለዘላቂ ልማት እና የሕዝብ ተጠቃሚነት'' በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል የተከሰተውን ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳትን ለመቀነስ በመንግሥት እና በአጋር አካላት የተዘጋጀ የአጋርነት፣...
በኮምቦልቻ ከተማ የተሠሩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።
ደሴ: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ የተሠሩ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ...
የማዳበሪያ አቅርቦት ቀድሞ መድረስ ለምርት እድገታቸው ወሳኝ እንደኾነ የበጌምድር አርሶ አደሮች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዳበሪያ አቅርቦት ቀድሞ መድረስ መጀመሩ ለምርት እድገታቸው ወሳኝ እንደኾነ በደቡብ ጎንደር ዞን የጉና በጌምድር አርሶ አደሮች ተናግረዋል። ባለፈው ዓመት የታየውን የማዳበሪያ አቅርቦት እና በማዳበሪያ አቅርቦቱ መዘግየት ምክንያት...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ያስገነባውን ዘመናዊ ባለ ሦስት ወለል ሕንጻ አስመረቀ።
ሰቆጣ፡ ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ከ26 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ ያስገነባውን ዘመናዊ ባለ ሦስት ወለል ሕንጻ አስመርቋል። የምክር ቤት ሕንጻውን መርቀው ያስጀመሩት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...
በአማራ ክልል ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የምሁራን ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተገለጸ።
ደሴ: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምሁራን ሚና በሚል ርዕስ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ከምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። በመድረኩ ከወሎ፣ ከወልዲያ እና ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ...








