በድርቅ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን ለመርዳት እንደሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዘጠኝ ዞኖች በ45 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለችግር መጋለጣቸው በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል። የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምም ከ16 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።
የአማራ...
“አጅባር የሠጋሮቹ መገናኛ፣ የጀግንነት መፈተኛ”
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደበኩር ልጅ እንክብካቤ የማይለያቸው፣ ባቄላ እና ገብስ የሚቆላላቸው፣ የጠራ ውኃ የሚቀዳላቸው፣ የተመቻቸ ማደሪያ የሚዘጋጅላቸው፣ ያማረ መዋቢያ የሚያሳምራቸው ያማሩ ፈረሶች እንደአሻቸው ይኾኑበታል፣ ከሜዳ ሜዳ እያካለሉ ሽምጥ...
“ኢትዮጵያ የባሕር በር የመፈለጓ መሰረታዊ መነሻ የህልውና ጉዳይ ነው” የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ጥያቄ ለቀጣናው ሀገራት በሰላማዊ መርህ የቀረበ ህልውናን እና ብሔራዊ ጥቅምን የማስጠበቅ ጉዳይ መኾኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች...
በምዕራብ ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አጎራባች ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች በወቅታዊ የሰላም...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አጎራባች ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ነጋዴ ባሕር ከተማ ...
በባዮ ኢነርጂ ዘርፍ ከሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገቡ የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ዓመታት በአማራ ክልል 19 ሺህ የባዮ ጋዝ ማብላያዎችን በመገንባት ከክልሎች ቀዳሚ በመኾን የአማራ ክልል ሀገር አቀፍ ዕውቅና ማግኘቱን የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ገልጿል።
በመላው ኢትዮጵያ ከተገነቡት ከ38...








