“የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ከየትኛውም የፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ የኾነ ሕዝባዊ ማኅበር ነው” አለቃ ጥላየ አየነው

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰላማዊ አርበኝነት ለወንድማማችነት” በሚል መሪ ሃሳብ 84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ ክብረ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በ1932 ዓ.ም የተመሠረተው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር አሁን ላይ 62 ሺህ 221...

አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለመመለስ ቁርጠኛ ስለመኾናቸው ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የጠገዴ...

ጎንደር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ የሰላም አስከባሪ አባላት የተሃድሶ ሥልጠና መስጠት ተጀምሯል። የጠገዴ ወረዳ ሰላም እና ጸጥታ ጽሕፈት ቤተ ኀላፊ ላቀው አዛናው የተሃድሶ ሥልጠናው በወረዳው በሚገኙ...

“ኅብረት የቁጥር መብዛት ብቻ ሳይኾን የልብ አንድነትም ያስፈልገዋል” የደብረ ብርሀን ከተማ ምክር ቤት ዋና...

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሀን ከተማ ምክርቤት 4 ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 40ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ ባለፉት 6 ወራት የተከናወኑ ዓበይት ተግባራት ከአስፈጻሚው አካል ጋር ይገመገማሉ። የጉባኤውን...

ፈረስ እና ፈረሰኞች – የአገው ሕዝብ ልዩ ድምቀቶች

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ክብር በኾነው የሰንደቅ ዓላማ ቀለም የተሸለሙ ፈረሶች እና በላያቸው ላይ በክብር ተቀምጠው የሚኮለኩሏቸው ፈረሰኞች የአገው ሕዝብ ልዩ ድምቀቶች ናቸው። በአገው ምድር በየትኛውም ዓይነት የአደባባይ ማኅበራዊ ክዋኔዎች ፈረሰኞች...

በከተማዋ ኢንቨስት ለማድረግ የሚመጡ ባለሃብቶችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓልን ምክንያት በማድረግ ወደ ከተማዋ መጥተው የኢንቨስትመንት ቦታ ለሚጠይቁ ባለሃብቶች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀቱን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ መኮንን...