ትምህርት ሚኒስቴር ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ያስገነባው የጸመራ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቅቆ...
ሰቆጣ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜኑ ጦርነት ወድሞ የነበረው የሰቆጣ ዙርያ ወረዳ ጸመራ 1ኛ ደረጃ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ትምህርት ሚኒስቴር አስገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት አድርጎታል።
ትምህርት ቤቱን መርቀው የከፈቱት የዋግ ኽምራ...
84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ...
እንጅባራ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል ''የሰላም አርበኝነት ለወንድማማችነት'' በሚል መሪ ሃሳብ ለ84ኛ ጊዜ በእንጅባራ ተከብሯል። በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁንም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል።
የመምሪያው ኀላፊ ጌታቸው...
በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ሥራ የደን ሽፋን መጨመሩን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በተከናወነው የተፈጥሮ ሀብት ሥራ የደን ሽፋኑን መጨመሩ መቻሉን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታውቋል። "ተሳትፏዊ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ለምርት እድገትና ለዘላቂ የኅብረተሰብ ሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ጎንደር ዞን...
በሰላም እጦቱ ይበልጥ ተጎጅ የኾኑት ሴቶች ዘላቂ ሰላም ይሰፍን ዘንድ የድርሻቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ፡፡
ጎንደር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ "የኢትዮጵያን ሰላም እጠብቃለሁ ምንዳን ለልጆቼ አወርሳለሁ" በሚል መሪ መልእክት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። የውይይቱ ተሳታፊዎች ከማእከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ የተውጣጡ ሴቶች የተሳተፉበት ሲኾን እየታዩ ያሉ...
ሥልጠናው የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እና የበለጠ ለመሥራት እንደሚያግዝ የሰቆጣ ዙርያ ወረዳ የጸጥታ አካላት ገለጹ።
ሰቆጣ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት በሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በሥልጠናው የሚሳተፉ የጸጥታ አካላትም "የሀገራችንን ታሪክ እና የሰላምን ዋጋ እንድናውቅ የሚያግዝ ትምህርት...








