“አጅባር:- ምስጢር የተገለጠበት፤ ንጉሥ የሠረገበት”

ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሊቃውንቱ ጉባኤያትን አደረጉበት፣ ስለ ሃይማኖት መከሩበት፣ ምስጢር ገለጡበት፣ የረቀቀውን ጥበብ በፈጣሪ እየተመሩ ነገሩበት፣ የከበደውን አቀለሉበት፣ ያልተፈታውን ፈቱበት፣ የደነደነውን ልብ በጥበባቸው አለዘቡበት። ንጉሠ ነገሥቱ ሠርግ ሠረጉበት፤ የጠፋች...

የአካባቢያቸውን ጸጥታ የማረጋገጥ ኀላፊነታቸውን እንደሚወጡ የደጀን ዙሪያ እና የደጀን ከተማ አሥተዳደር ሠልጣኝ የጸጥታ አካላት...

ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዜጎች ሰላም እንዲጠበቅ እና የሕግ የበላይነት እንዲከበር የጸጥታ አካላት የአመለካከት እና የክህሎት ሥልጠና በደጀን ከተማ አሥተዳደር እየተሰጠ ይገኛል። ሥልጠናው የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ እና ልማት እንዲቀጥል ለማስቻል ዓላማው ያደረገ ነው።...

“የዘንድሮው የመርቆሪዎስ በዓልና የፈረስ ጉግስ ከወትሮዉ በተለየ በዓድዋ ንግስቷ የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የመታሰቢያ ሐውልትና...

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በደብረታቦር ከተማ ነገ የሚከበረውን የመርቆሪዎስ በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት። በአማራ ክልል ከሚከበሩ ደማቅ በዓላት መካከል አንዱ የጥንተ ታሪክ ባለቤት በሆነችዉ በደብረታቦር ከተማ ጥር 25 የሚከበረዉ የመርቆሪዎስ...

የሕዝብን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኛነት እንደሚሠሩ የጠገዴ ወረዳ የጸጥታ አባላት ተናገሩ።

ሁመራ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኛነት እንደሚሠሩ የጠገዴ ወረዳ የጸጥታ አባላት ተናግረዋል። "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለጸጥታ አመራሮች እና አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና...

በተለያዩ ሙያና ኀላፊነቶች ሕዝብን እና ሀገርን በቅንነት በማገልገል የሚታወቁት አቶ መስፍን አበረ ይማም ከዚህ...

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ መስፍን አበረ ይማም በአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት በቀድሞው አጠራር ባሕር ዳር አውራጃን ወክለው በሕዝብ እንደራሴነት ተመርጠው እስከ ሥርዓቱ ማብቂያ ሕዝብን አገልግለዋል። በ1965 ዓ.ም ያገኙት ይህ እድል በሕዝብ...