ደብረታቦር – የድንቅ ባሕል እና ታሪክ ባለቤት ምድር!
ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየዓመቱ ጥር 25 በፈረስ ጉግስ ትዕይንት እና በሌሎች ባሕላዊ ሁነቶች ደምቆ በደብረታቦር ከተማ የሚከበረው የመርቆሬዎስ በዓል የማይረሳ እና የተመልካችን ቀልብ የሚይዝ ልዩ ውበት ነው።
ዛሬ በርካታ ፈረሰኞች ሰጋር...
ታይቶ የማይጠገበው የአምሳለ አንበሳው ተራራ ሥር ትዕይንት በእስቴ ደረሰ።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ ጥር 25 በቁምነገረኞች ቀየ፤ በተለይም ከዴንሳ ተራራ ግርጌ ለዐይን እንግዳ የኾነ ልዩ የፈረስ ትርኢት ይታያል።
እነዚያ የእስቴ ፈረሰኞች ፈረሳቸውን ሸልመው ከጥናፋ፣ ዳት ጊወርጊስ፣ አጭቃን ኪዳነ ምሕረት፣ ቆማ ፋሲለደስ...
“ሊቃውንቱ የሚፈልቁበት፤ ፈረሰኞቹ የሚገኙበት”
ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተፈጥሮ በሞሸረው፣ በአምበሳ አምሳል በተፈጠረው፣ ከታሪክ ላይ ታሪክ በደራረበው ሥፍራ የከበረ ነገር ሞልቷል። ቅዱሳን አባቶች ይኖሩበታል፣ ባሕታውያን ይመላለሱበታል፣ የበቁ አባቶች ፈጣሪን ያመሠግኑበታል። ሊቃውንቱ ይፈልቁበታል፣ ወንበር ዘርግተው ያስተምሩበታል፣ ደቀመዛሙርቱ ከሊቃውንቱ...
ዓመት ሙሉ አምራች የኾነውን የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ሰላም ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መኾናቸውን የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአምስት ከተማ እና በአራት ወረዳ አሥተዳደሮች የጸጥታ አካላት ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
በሥልጠናው የፖሊስ፣ የሚሊሻ፣ የሰላም አስከባሪ አመራሮች እና አባላት እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በዳንሻ ከተማ አሥተዳደር የሥልጠና ማዕከል...
ደብረ ታቦር ጎዳናዎቿን አስውባ፤ እልፍኞቿንም አሳምራ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊቷ ከተማ ደብረ ታቦር ለበዓለ መርቆሬዎስ ድግሷን ደግሳለች፣ ጎዳናዎቿን አስዋበለች፣ እልፍኞቿን አሰማምራለች። ጎደናዎቿ በተወዳጁ የሀገር ቀለም በአረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሠንደቅ አሸብርቀዋል። ዘወትር ግርማ የማይለያቸው አብያተ ክርስቲያናቱም በሀገር...








