“የመርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል እና የፈረስ ጉግስ ትርዒት ለደብረ ታቦር ከተማ ልዩ መገለጫ ናቸው” የደብረታቦር...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፈረስ ጉግስ እሽቅድድምን ከአባቶቻቸው ተቀብለው በበዓለ መርቆሬዎስ በባሕላዊ እና በመንፈሳዊ እሴትን አላብሰው የሚያከብሩት በዓል ስለመኾኑ የደብረ ታቦር ከተማ ከንቲባ ደሴ መኮንን ገልጸዋል፡፡ ከንቲባ ደሴ እምነት እና ባሕል በደብረ ታቦር ይበልጥ...

የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ባሕር ዳር ገብተዋል። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ...

“ፈረስና ፈረሰኛ፣ ጥበብ እና ጥበበኛ በአጅባር”

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረስና ፈረሰኛ፣ ጥበብ እና ጥበበኛ በአጅባር ተገናኝተዋል። ባቄላ እና ገብስ እያበሉ ፈረሶቻቸውን ያሳደጉ ጀግኖች፣ ከፈረስ ፈረስ መርጠው ያሠገሩ ልበ ሙሉዎች፣ ፈረሶቻቸውን እየሸለሙ አጅባር ላይ ተገናኝተዋል። ከየቀየው ተጠራርተው...

“ለሕዝባችን ሁለንተናዊ የኾነ አስተማማኝ ሰላምን የማረጋገጥ ሥራ በቀጣይ መሥራት ይጠይቀናል”

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ 6 የሥልጠና ማዕከላት ለፀጥታ መዋቅር አባላት የአቅም...

“ለእቴጌ ማስታወሻ፤ ለክብራቸው እጅ መንሻ”

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እትብታቸው ከተቀበረበት ከታቦር ተራራ፣ ዘውድ እስከደፉት እስከ እንጦጦ ተራራ፣ ከተማ ከመሠረቱበት ከአዲስ አበባ፣ የውጫሌን ውል እስከመረመሩበት እስከ ይስማ ንጉሥ፣ ክተት ከተባለበት ከወረኢሉ ጠላትን ድል እስከመቱበት እስከ ዓድዋ...