“የመንግሥት ዓላማ ሕዝብን መጥቀም እና ዘላቂ ሰላምን ማምጣት ነው” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕብረ ብሔራዊነት ወንድማማችነት እና እህታማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በወረታ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተደረገ ነው።
በውይይቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና...
“ቅርብ ወራጅ 10 ብር …”
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው የትዝብት አምዳችን በባሕር ዳር ከተማ የሚስተዋለውን የከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጥ እንዳስሳለን፡፡
የሥራ ባህሪዬ ስለሚጋብዘኝ በቀን ከአራት ጊዜ በላይ የከተማ አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችን እጠቀማለሁ፡፡
አንድ ቀን ከሥራ ወጥቼ ወደ ቤቴ...
“ወልቃይት የኢትዮጵያ አንገት ናት” አቶ አሸተ ደምለው
አዲስ አበባ: የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተከዜ አዳኝ ትውልድ መጽሐፍ በአዲስ አበባ ተመርቋል።
የታሪክ ቋጠሮ ግማድ፣ የባህል መቀነት፣ የቅርስ መካን እና የፖለቲካ ስበት ማዕከሏ የተከዜዋ ጠርዝ ወልቃይት የጀግኖች ታጋዮችን ብቻም ሳይኾን የጸሐፍት እና የጠቢባኑንም ቀልብ...
የመሬት አጠቃቀም እቅድን በአግባቡ በመፈጸም በመሬት ሃብት ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ የአማራ...
የመሬት አጠቃቀም እቅድን በአግባቡ በመፈጸም በመሬት ሃብት ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመሬት አጠቃቀም እቅድን በአግባቡ በመፈጸም በመሬት ሃብት ላይ እየደረሰ ያለውን...
ክልሉን ከሰላም እጦት ለማውጣት ዝግጁ እንደኾኑ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት ገለጹ።
በደቡብ ጎንደር ዞን የተመደቡ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። አቀባበል ያደረጉላቸው የዞኑ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር መኮንኖች ናቸው።
የቀድሞው የልዩ ኃይል አባላት የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ መኾናቸውን...








