በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልሉ 255 የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸው ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ታምርት የኢንዱስትሪ ፎረም ምክክር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ መክፈቻ ላይ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እና የኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን ከሰሜን ወሎ ዞን ትራንስፖርት መምሪያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ወልድያ: የካቲት 25/2016 ዓ.ም(አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው የሰሜን ወሎ እና የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ያተኮረ ጥናት አድርጓል።
ከሁለቱ ዞኖች ከተውጣጡ የባለድርሻ አካላት ጋርም በጥናት ግኝቱ ላይ ምክክር አድርጓል።
የሰሜን ወሎ ዞን መንገድ ትራንስፖርት መምሪያ...
የማህጸን በር ካንሰር!
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ ከ17 ሚሊዮን በላይ ሰዎች 70 ዓመት ሳይሞላቸው ተላላፊ ባልኾኑ በሽታዎች ህይወታቸውን ያጣሉ።
በማደግ ላይ በሚገኙ ሀገራት ደግሞ ይበልጥ ስጋት እየኾኑ...
በ470 ሚሊዮ ብር ወጭ የተገነባው ሊሃም የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ተመረቀ።
ደብረብርሃን: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሊሃም የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቆ ወደ ሥራ መግባቱ ተገልጿል። ፋብሪካው ከዱቄት ምርት በተጨማሪ የፖስታ ምርትም እንደሚያመርት ታውቋል። ፋብሪካው 470 ሚሊዮ ብር ወጭ ተደርጎበት ወደ ሥራ መግባቱ በምረቃ ሥነሥርዓቱ...
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከምስራቅ አማራ ትምህርት አመራሮች ጋር በ2016 ዓ.ም የተሠሩ ሥራዎች ዙሪያ...
ደሴ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በግማሽ ዓመት የተከናወኑ ሥራዎች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ተማሪዎች ትምህርታቸው ላይ እክል እንደፈጠረ በግምገማ መድረኩ...








