ሴቶች በሰላም ግንባታ ዘርፍ ያላቸውን እምቅ አቅም እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 113ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ48ኛ ጊዜ፣ በክልል እና በከተማ አሥተዳደር ደረጃ ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ “ሴቶችን እናብቃ ልማት እና ሰላም እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልእክት በደብረ...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጠገዴ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመለሱ።
ጎንደር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ በርካታ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመልሰዋል። መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ከወረዳ እና ቀበሌ አሥተዳደሮች እና...
በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ የሎጎ ሐይቅ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ቅድመ ዝግጅት ጎበኘ።
ደሴ፡ የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑክ ቡድኑ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ላይ በገበታ ለትውልድ የሚለማውን ፕሮጀክት ቀጣይ ሥራውን ለማስጀመር የቦታ መረጣ እና የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ተመልክቷል።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
የሴቶችን ተሳትፎ በኹሉም ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡
ሰቆጣ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴቶችን እናብቃ፤ ልማት እና ሰላምን እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልእክት በሰቆጣ ከተማ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከብሯል።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ እና በአማራ ክልል ለ29ኛ ጊዜ...
የደብረ ብርሃን ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራ ተጀመረ።
ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፈዬ፣
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት...








